እንኳን ለ81ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች መታሰቢያ ቀን አደረሰን፤ አደረሳችሁ! በቀደምቶቻችን የአርበኝነት ገድል እኛ እንደምንኮራው ሁሉ፥ የኛ የልጅ ልጆችም በመልካም የሚያወሱት የአገርን አንድ…

እንኳን ለ81ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች መታሰቢያ ቀን አደረሰን፤ አደረሳችሁ! በቀደምቶቻችን የአርበኝነት ገድል እኛ እንደምንኮራው ሁሉ፥ የኛ የልጅ ልጆችም በመልካም የሚያወሱት የአገርን አንድነትና የሕዝብን ደኅንነት የመጠበቅ አኩሪ ተግባር ላይ የበረታን እንሆን ዘንድ መልእክቴን አስተላልፋለሁ። አቶ ክርስቲያን ታደለ

Source: Link to the Post

Leave a Reply