” እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቲዎስ በሰላም አሸጋገረን በዚህ አዲስ አመት እግዚአብሄር ለኢትዮጵያውያን ያዘጋጀው በረከት አለ ብዪ አምናለሁ :: “- ብፅእ አቡነ ጴጥሮስ

ብፅእ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላን አህጉረ ሰብከት ሊቀ ጳጳስ የ2013 አም የአትዮጵያን አዲስ አመት በአልን አስመልክተው ባስተለለፉት መልእክታቸው  ዘመኑ  የሰላም የፍቅር የይቅርታ የእርቅ የመሻገር እና የመተማመን ይሆናል ብዬ አምናለሁ ብለዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply