እንኳን ደስ አላችሁ!”ጋብቻ የሀገር መሠረት ከሆኑት ተቋማት አንዱ የሆነው ቤተሰብ የሚመሠረትበት ነው። የወዳጅነት ፓርክ ምዕራፍ ሁለትን በከፈትንበት ዕለት በሠርግ ዐጸዱ ጋብቻችሁን የፈጸማችሁ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/IB71kv8ddTuVOn9cR1OkmMmAEEWWjaGSG8Pa7f710Nezb9pcMpNpiiA3g10B9ODQHuGmNnkSTMG_gdu9-2-21N03wdMNptjgF1L9mPsVIv9PwK9oX4s_2bLXQ49cLst6I93GG570gSNSdtSKmBPLrI9-RlbCWkBwf8YHPD1XNxLCGyBGt7XU0KyftrEPU7O21q-HXdQJILYmCUBv9wjL-MSArOgcMzCzEyQqbG1OD7xVTqmkCnDOqzclSc6gAG1ueSgq4Rt2rnqS05rVXQWBZSwY0UrO-WmPN5ck8yxnloOfv2aghMZEri-s8-Faz-Gk2zogmLHojcN20tEvUAl-pQ.jpg

እንኳን ደስ አላችሁ!

“ጋብቻ የሀገር መሠረት ከሆኑት ተቋማት አንዱ የሆነው ቤተሰብ የሚመሠረትበት ነው።

የወዳጅነት ፓርክ ምዕራፍ ሁለትን በከፈትንበት ዕለት በሠርግ ዐጸዱ ጋብቻችሁን የፈጸማችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ።

ኢትዮጵያውያን በሀገራችን፣ ሌሎችም ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ዓለም አቀፍ፣ ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ክንውኖች የሚፈጸሙበትን ድንቅ ስፍራ በሠርጋችሁ ደስታ አድምቃችሁ አስጀምራችሁታል።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

Source: Link to the Post

Leave a Reply