እንደሚገረፍ ያወቀ ልጅ አባቱ ገና ቀበቶውን ሲነካካ እሪ! ይላል።

—————-ጉዳያችን/ Gudayachn—————ጉዳያችን ምጥን ልጁ ገና አልተገረፈም።እሪታው ግን ሲገረፍ የማያወጣውን ድምፅ ነው የሚያውጣው።ልጅ ሆነን እንዲህ ሆነን አናውቅም? ግርፍያው እንደማይቀር ከአባታችን ፊት እናውቀዋለን።ቀጥሎ እያንዳንዱ የአባትን እንቅስቃሴ እንከታተላለን።በመቀጠል እጁን ወደ ቀበቶው ሰደድ ሲያደርግ እሪ! ማለቱ ይቀጥላል።ምናልባት አባት ለመግረፍ ሳይሆን ቀበቶውን ሊያስተካክል ሁሉ ሊሆን ይችላል።ልጅ ግን ጥፋቱን ያውቃልና ቀድሞ እሪታውን ያቀልጠዋል።የህወሓት አፈቀላጤ የጌታቸው ረዳ የዛሬ መግለጫ እንዲህ ነው።እንደሚገረፍ ያውቃል።እርሱና  ቡድኑ የሰራትን ያውቃል።በአማራ እና

Source: Link to the Post

Leave a Reply