እንደ ሀገር መግባባት ላይ ባልተደረሰባቸው መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር በማድረግ በመተማመን ላይ የተመሠረተ የፖለቲካ ሥርዓት ለመገንባት እየሠራ መኾኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ: መጋቢት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እንደ ሀገር መግባባት ላይ ባልተዳረሰባቸው መሠረታዊ ጉዳዩች ላይ ምክክር በማድረግ በመንግሥት እና በሕዝብ መካከል መተማመን ላይ የተመሰረተ የፖለቲካ ሥርዓት ለመገንባት እየሠራ መኾኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት እና ለመጪው ትውልድ ጠንካራ መሠረት ያለው ሀገር ለማስረከብ በጋራ መሥራት እንደሚገባ ተገልጿል። ኮሚሽኑ የአጀንዳ አሠባሠብ፣ ምክክር እና ለሀገራዊ ጉባኤ የተወካዮች የልየታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply