እንደ ሀገር ወደ ዲጂታላይዜሽን ለሚደረገው ሽግግር የተጀመሩ ሥራዎችን በውጤት መምራት እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ተጠሪ ተቋማት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ ተቋማት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በግምገማው ተጠሪ ተቋማት ሀገራዊ የልማትና የለውጥ ኢኒሼቲቮችን ለሌሎች ተቋማት ምሳሌ በሚሆን መልኩ እየፈጸሙበት ያለው ሂደት በዝርዝር እንደሚገመገም ተጠቁሟል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply