እንደ ሀገር የሰላም እሴቶችን መገንባት እና ሰላም እንዲረጋገጥ መሥራት ይገባል ተባለ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ምክር ቤት ሁለተኛ መድረክ እየተካሄደ ነው። ከተመሠረተ ዘጠኝ ወራት ያስቆጠረው የሰላም ምክር ቤት የሰላም ግንባታ ሥራን ገምግሞ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ውይይት እያካሄደ ነው። የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ስዩም መስፍን (ዶ.ር) ሰላም ሁለት ገጽታ የያዘ ቁልፍ ጉዳይ ነው ብለዋል። በአንድ በኩል ሰላም ልማትን ለማፋጠን፣ ዴሞክራሲን ለማስፈን እና መልካም አሥተዳደርን ለማረጋገጥ የአስቻይነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply