You are currently viewing እንዲህ አይነቱን ልሂቅ  ነዉ የአማራን ህዝብ ዝንተ አለም እያስናቀዉ ያለዉ ! ከኢትዮጵያ ጠላት መርዝ እየቀዳ የሚጠጣዉ =======================(Share…this) ሸንቁጥ አ…

እንዲህ አይነቱን ልሂቅ ነዉ የአማራን ህዝብ ዝንተ አለም እያስናቀዉ ያለዉ ! ከኢትዮጵያ ጠላት መርዝ እየቀዳ የሚጠጣዉ =======================(Share…this) ሸንቁጥ አ…

እንዲህ አይነቱን ልሂቅ ነዉ የአማራን ህዝብ ዝንተ አለም እያስናቀዉ ያለዉ ! ከኢትዮጵያ ጠላት መርዝ እየቀዳ የሚጠጣዉ =======================(Share…this) ሸንቁጥ አየለ ======== የአማራን ህዝብ ከክብሩ አዋርደዉ የፈጠፈጡት ያሳረዱት ሀገር አልባ እንዲሆን ያደረጉት አራሙቻ የአማራ ልሂቃን ናቸዉ። ትናንት እጅግ ብዙ ነበሩ። አሁንም ግን ቁጥራቸዉ ቀላል አይደልም። ጠላቶቻቸዉን አያዉቁም፡ ወዳጆቻቸዉን አይለዩም ለኢትዮጵያ ኪሳራ ለአማራ ህዝብ የእልቂት ተባባሪ ናቸው ። እዉቀት የላቸዉም፡ ኩራት የላቸዉም፡ እተጠሩበት ሰርግ ቤት ሁሉ የጋን አተላ ለመሸ ከም ይሮጣሉ። ዉሾች ! ቆሻሻ መሃል የሚልከሰከሱ ዉሾች ናቸዉ። ከነጻ ህዝብ አብራክ ቢገኙም ነጻነታቸዉን በድንቁርና የረጋገጡ ከንቱዎች ናቸዉ። ተስፋዬ ገብረአብ ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ ለሚጨፈጨፈዉ የአማራ ህዝብ ሀሰተኛ ትርክት ፈጥሮ በሚሊዮን አማሮች እንዲፈናቀሉና እንዲጨፈጨፉ ምክንያት የሆነ የዲያቢሎስ ቁራጭ ነዉ። ተስፋዬ ደራሲ ሳይሆን ሀሰተኛ መርዛማ ትርክት በህዝብ መሃል ረጭቶ በኢትዮጵያዉያን መሃከል ጸብና ቂም የዘራ ነዉ። ዛሬ ቄሮ የሚባለዉ የኦነግ/ኦህዴድ ሀይል በሀሰተኛ ትርክት ተሞልቶ የአማራን ዘር ከምድረ ገጽ ላጥፋ የሚለዉ መርዘኛዉ ተስፋዬ በጻፈዉ ሀሰተኛ ትርክት ነዉ። ዛሬ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከአባቶቻቸዉ ሀገር ቤታቸዉ በላያቸዉ ፈርሶ የሚፈናቀሉት አንዱ በተስፋዬ ገብረ አብ ትርክት ነዉ። ብዙ የአማራ እንዲሁም ከልዩ ልዩ ነገድ የተገኙ ልሂቃን ፥ ደራሲያን የመድረክ ፥ ተሯሯጮችና የስነጥበብ ሰዎች አሁን ይሄን ሰዉ ሊያወድሱ ይሰባሰባሉ። በተለይም ነፈዙ የአማራ ልሂቅም የዚህን መርዘኛ ሰዉ ታሪክ ለማወደስ የተጻፈን መጽሃፍ ገዝቶ ያነባል። የጠላቶቹን መርዝ ጠጥቶ ያልጠገበዉ ብዙ የአማራ ልሂቅ አሁንም መርዙን በንዝህላልነት ይጋታል። ቁጣ የለዉ እዉቀት የለዉ እልህ የለዉ። ተስፋዪን ለማወደስ ተስፋዬን ለማስታወስ መጽሃፍ የጻፋችሁ ያጻፋችሁ የተባበራችሁ የአማራ እንዲሁም ከሌላ ነገድ የሆናችሁ ልሂቃን ዉሾች ናችሁ። በዚህ ነገር ዉስጥ የምትተባበሩ ሁላችሁም ኢትዮጵያዉያን በዉሻነት ላይ ተደርቦ የቁራ ባህሪ ያላችሁ ናችሁ ። ኢትዮጵያዊነታችሁን ያሳጣችሁን ጠላት ሬሳዉን ሳይቀር ተሸክማችሁ መርዛችሁን እየጠጣችሁ ትቀጥላላችሁ። በጠላት መርዝም ትጠፋላችሁ።ሀገራችሁን ያጠፋዉን ተከትላችሁ ስትሮጡ በመርዙ ትነደፋላችሁ። አሁንም ሀገር አልባ ትሆኑ ዘንድ እየነደፋችሁ ያለዉ ተስፋዬ ገብር አብ መሆኑ እይገባችሁም። ሙታን ናችሁና ይሄ መቼም አይገባችሁም። ኦሮሞዉን ከአማራዉ ሆድና ጀርባ ያደረገዉን፡ አማራዉን ከትግሬዉ በሀሰት ትርክት የለያዬዉን፡ ጉራጌዉን ከኢትዮጵያ ከተሞች በወራሪነት ፈርጆ እንዲፈናቀል ያደረገዉን ፥ እግዚአብሄር ህዝቤ ያለዉን ጥንታዊዉን እና አንድ የኢትዮጵያን ሰዉ ቅኝ ገዥና ተገዥ ብሎ የነጣጠለዉን ተስፋዬን ምን ይሁን ብላችሁ ነዉ የምትዘክሩት? ዉሻ ከመቁራ የሆናችሁ ልሂቃን እናንተ ላይ የኦነግ/ኦህዴድ አይነት አረመኔ ዘረኛ ተነስቶ ቢቀጣችሁ ምንም አይገርም። የሚያሳዝነዉ የእግዚአብሄር ህዝብ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በእናንተ ንዝህላልነት መከራ ዉስጥ መግባቱ ነዉ። ====== ተናድጃለሁ። ጥሩነቱ ብእር እርሳስ አደለም። እርሳስ ሳይሆንም እንኳንም ብእር ብቻ ጨበጥኩ ! ——- SHARE —በማድረግ ለእነዚህ ንዝህላሎች አድርሷቸዉ Shenkut Ayele Page

Source: Link to the Post

Leave a Reply