You are currently viewing እንዴት እንደሚዋሹ  በግልፅ ይነግራችኋል! “የሆነ ነገር ስትናገር በተቻለ መጠን የማይጋለጥ ቢሆን ይመረጣል። ለምሳሌ እገሌ እገሌ የሚባሉ ጀኔራሎችን ገድለናቸዋል ስትል እነዚህ ጀነራሎች ድንገ…

እንዴት እንደሚዋሹ በግልፅ ይነግራችኋል! “የሆነ ነገር ስትናገር በተቻለ መጠን የማይጋለጥ ቢሆን ይመረጣል። ለምሳሌ እገሌ እገሌ የሚባሉ ጀኔራሎችን ገድለናቸዋል ስትል እነዚህ ጀነራሎች ድንገ…

እንዴት እንደሚዋሹ በግልፅ ይነግራችኋል! “የሆነ ነገር ስትናገር በተቻለ መጠን የማይጋለጥ ቢሆን ይመረጣል። ለምሳሌ እገሌ እገሌ የሚባሉ ጀኔራሎችን ገድለናቸዋል ስትል እነዚህ ጀነራሎች ድንገት ቢታዩ ብዙ ነገር ነው የሚበላሸው። እንዳይጋለጥብህ ዝም ብለህ በርካታ የጦር ጀኔራሎች ገድለናል ትላለህ። ስም ስለለላቸው የሆነ አካል የሆኑ ጀኔራሎች አልቀዋል ይላል።” ውሸታሙ ጌታቸው ረዳ እንዴት እንሚዋሹ ሲናገር ጌታቸው ረዳ በውሸት መሃል ሲያመልጠው አንዳንድ እውነት ይናገራል። ፕሮፖጋንዳ ሰራሁ ብሎ የሚሰሩትንና የሚያስቡትን ቁልጭ አድርጎ ይነግራችኋል። እንዴት ውሸትን ጥበብ አስመስለው እንደሚዋሿት ራሱ ይነግራችኋል! ድርድርን እንዴት ጊዜ ለመግዛት እንደሚጠቀሙበት ይነግራችኋል። የመጨረሻዋ ንግግሩ ላይ ወይኔ ሳላስበው አመለጠኝ የሚል ይመስላል። © ጌታቸው ሽፈራው

Source: Link to the Post

Leave a Reply