እንዴት እንጻፍ .. እንዴትስ እናንብ?

https://gdb.voanews.com/6F145B95-9251-43D6-B820-8C7C19E8A6B1_cx0_cy17_cw0_w800_h450.jpg

ለጸሓፍያን፣ ለተርጓምያንና ለአርታዕያን ለአማርኛ አጻጻፍ መመሪያ ይሆን ዘንድ የተዘጋጀ አዲስ መጽሃፍ ነው። 

“ሆሄያተ-ጥበብ” የመጽሃፉ ርዕስ ነው። ደራሲው ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ናቸው። በመንፈሳዊ እና ፍልስፍና ነክ ርዕሶች ላይ ያተኮሩ መጽሃፎቻቸውን ጨምሮ አሥራ ሰባት መጽሃፍት ጽፈዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply