#እንድታዉቁትለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ደንበኞች !የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ቅዳሜ ሐምሌ 9 እና ዕሁድ ሐምሌ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ምሽ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Si1caVrJ91yoNme93MxGypM21vraUFn2MR5mNoqvYewjiRtdA4AoKNrosXEtmELmrONPQfy932CzNgrJifbVSLW1IIzcpIKscwLE8xFOTxqrIMEKKwkHYKjLK8rBQsTtIwmpKsQhrRntE4G4smrqV8mgn8b6CBLr-FaGG2g3tz_EYAgDTC4DBcfjs8OZTwE3u88I7Au3Mnl6C-y75FCrs_FPRvYQ5p_--ErnyipBrEFVCKSyEnUN9yQ-pulc3tKi3yyepEnHb_ao0MDfK9KH1N2K7akXhfN_gHdkTxmLi4fdFLgNCs_g5MJrysFXj-f1DWiWHhtC_nnvTcHqbotTLg.jpg

#እንድታዉቁት

ለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ደንበኞች !
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ቅዳሜ ሐምሌ 9 እና ዕሁድ ሐምሌ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት በገፈርሣ ውሃ ማጣሪያ ጣቢያ የገንዳ አጠባ ያከናውናል፡፡

በመሆኑም፡-

 በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ከወረዳ 4 እስከ 10፣
 በጉለሌ ክ/ከተማ ከወረዳ 1 እስከ 8፣
 ቂርቆስ ክ/ከተማ ከወረዳ 1፣ 8፣ 9 እና 10፣
 በኮልኤ ቀራንዮ ክ/ከተማ ከወረዳ 9 እስከ 15፣
የውሃ አገልግሎት በከፊል ስለሚቋረጥ የባለሥልጣኑ ደንበኞች ተገቢውን ጥንቃቄ ከወዲሁ እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply