#እንድታውቁትየመልሶ ግንባታ ስራ ለማከናወን የካቲት 24 እና 25  ቀን 2016 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂ ከተማ፣ አስቱ ዩኒቨርሲቲ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ሙ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/lOGCkkmxsDKLSS5c45L8VXLzGWwHAEvm1U5MEmc9WtCOd-bITs2tzcD9lwEuC4Idf8PVWtbjlaJa1_imKHNYj5PUy-OhXrKb5NuaZaBIuSiCCNdEDmkJk10l1owix3PwfX6L2uiYU9Ed1xyNnv5zTsiJPY-UBUlcCnNfcnixSNvHqw65o4dytarpMCqWeMQoWzavgyo1SRLhSlBAJ59-VTHrDt6pIiVLK92EbzoP9qi2enNXdc1GmXCtOOiEJhRVEkbUEXs9VH9_N33TTUbfXH83TEi2mV04URja3-U5Jxw_iHZlbSuigGauttg1YRNe79t8KBm08bMV4qzAks3k0w.jpg

#እንድታውቁት

የመልሶ ግንባታ ስራ ለማከናወን የካቲት 24 እና 25  ቀን 2016 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂ ከተማ፣ አስቱ ዩኒቨርሲቲ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ሙሉ በሙሉ፣ ወረዳ 2 እና 3 በከፊል፣ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል፣ አቃቂ ብረታ ብረት፣ አቃቂ ጤና ጣቢያ፣ ቃጫ ፋብሪካ፣ ሰላም ፍሬ  ጤና ጣቢ፣ በአካባቢው በሚገኙ የተወሰኑ የውሀ ጉድጓዶች እና አካባቢዎቻቸው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንን ተገንዝባችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply