እንጅባራ ከተማን ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ በሚኾን ወጪ የተለያዩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑ ተገለጸ።

እንጅባራ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በከተማ አሥተዳደሩ እየተሠሩ ያሉ የኢንቨስትመንት እና የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የኔዓለም ዋሴ በከተማዋ እየተከናወኑ ባሉ የኢንቨስትመንት እና የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባው እንጅባራ ከተማን ለነዋሪዎች ምቹ እና ለኑሮ ተስማሚ ለማድረግ ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply