እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ነገ ተማሪዎቹን ያስመርቃል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 696 ተማሪዎችን ለማስመረቅ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት አዕምሮ ታደሰ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም ተማሪዎቹን በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ እንደሚያስመርቅ ነው ዶክተር አዕምሮ ያስታወቁት፡፡ ለአምስተኛ ዙር በመጀመሪያ ዲግሪ 428 ተማሪዎችን፣ በሁለተኛ ዲግሪ 268 ተማሪዎችን በአጠቃላይ 696 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply