እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ሠልጣኝ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐ ግብር በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ ያስመርቃል። ዩኒቨርሲቲው ለ4ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ከ900 በላይ ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ ዲግሪ ዛሬ እንደሚያስመርቅ በወጣው መርሐ ግብር ተገልጿል። ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በመደበኛ መርሐ ግብር በ3 የትምህርት ክፍሎች ያሠለጠናቸውን የሁለተኛ ዲግሪ እና ለ4ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply