እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ ሆነ ! በአሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት የሚመራው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የሚጠቀመውን ስብስብ ይፋ አድርጓል። ማርከስ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/Q7h4-3YvpFqnzNLc1c7Ypo_mSKuMi8M9cD6J3aE4eNHxjXWsLgooJ9-myC0bZF5C4_tPSzynazt3VcyUCqZTdFPmsGKeph5lk_SK-Nz3tyRupZmHAo8BV2ot55jIR1nvFzQNXTmirRqdZxgUrLg91LOX7whezmEbS9xZRVW_3VmDWsfR17EIajM9LCfugU-tXJs-A0FNDBgjpWZcuPnQStpLZ9e3MvczwyGb9tnDhOc-gvh_mXPfO9cKTe7YFVe7BNuocCMCP5fsmKkHspZAzZdzm92_IH7QPQ_oef5L6Krl_l9YQpMeUwhxXd1VfMoIzwz02qGNxYaiolZxwNDUyw.jpg

እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ ሆነ !

በአሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት የሚመራው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የሚጠቀመውን ስብስብ ይፋ አድርጓል።

ማርከስ ራሽፎርድ ከስብስቡ ውጪ የሆነው በእሱ ቦታ የተሻለ አመት ያሳለፉ ተጨዋቾች መኖራቸውን ተከትሎ መሆኑን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት ገልጸዋል።

ብሔራዊ ቡድኑ በቀጣይ ከሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች በኋላ ሰባት ተጨዋቾችን በመቀነስ ወደ አውሮፓ ዋንጫው ያመራል።

ጃደን ሳንቾ በዲሲፒሊን ምክንያት ነው ከዛሬው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ውጪ የሆነው።

በጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply