You are currently viewing እንግሊዝ ከ ዩክሬን፡ “የዩክሬናውያን ሕልም ዌምብሊ ላይ ድል ማድረግ ነው” – BBC News አማርኛ

እንግሊዝ ከ ዩክሬን፡ “የዩክሬናውያን ሕልም ዌምብሊ ላይ ድል ማድረግ ነው” – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d751/live/60b24860-cbb1-11ed-be2e-754a65c11505.jpg

ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረች 400 ቀናት ሊሆን በተቃረበበት ወቅት ዩክሬናውያንን ተስፋ የሚሰጣቸው አንድ ነገር እግር ኳስ ሆኗል። ዛሬ በዕለተ ሰንበት፤ ዩክሬን በግዙፉ ዌምብሊ ስታድየም በአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ እንግሊዝን ትገጥማለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply