“እንግዶች ሰላማቸውና ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን ሁሉም የበኩሉን ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል”፦ አ.አ ፖሊስ

የጥበቃ ሥራውም በደህንነት ካሜራዎች ጭምር የታገዘ መሆኑም ተገልጿል። ማክሠኞ ታህሳስ 19/ 2014 (አዲስ ማለዳ) ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ዳያስፖራዎች እና ሌሎች እንግዶች ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን በሆቴል እና በመዝናኛ ሥራ ላይ ከተሰማሩ የተቋማት ሃላፊዎች እና የጥበቃ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ የአዲስ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply