“እንጎሮጎባሽ ”

ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅጠሎች አብበዋል፣ አበቦችም ፍሬን ሰጥተዋል፣ ፍሬውም አሽቷል፣ ዘራቸውን በምድር ላይ በትነው በተስፋ የጠበቁ ተስፋን አይተዋል፣ ከእሸቱም ቀምሰዋል፣ የምኅረት ዝናብን አዝንቦ ምድርን ያረሰረሳትን፣ በልምላሜ የሸፈናትን፣ ፍሬ ትሰጥ ዘንድም የባረካትን፣ አዝዕርት ባርኮና ቀድሶ እሸት ያቀመሳቸውን አምላካቸውን ያመሠግኑታል፡፡ እርሱ በቸርነቱ ፍጥረታትን ይመግባቸዋል፣ ሌሊቱን እያሳለፈ ማዕልቱን ያሳያቸዋል፣ ጨለማዋን እያሻገረ በብርሃን ይመላቸዋል፣ ማዕበሉን እያሳለፈ በለመለመው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply