“እኛ መንግሥት ነን፤ ምን እያደረክ እንደሆነ እናውቃለን” – BBC News አማርኛ

“እኛ መንግሥት ነን፤ ምን እያደረክ እንደሆነ እናውቃለን” – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/16354/production/_117346909_girmaygebru.jpg

የቢቢሲው ዘጋቢ ግርማይ ገብሩ በቅርቡ በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ ውስጥ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የመገናኛ ብዙኃን ሠራተኞች መካከል ሲሆን ስለተፈጠረው ነገር በአንደበቱ እንዲህ ሲል ያስረዳል።በቁጥጥር ስር የዋልኩት በልደቴ ዕለት ምሽት ላይ ነበር።

Source: Link to the Post

Leave a Reply