እኛ እና እንግሊዛውያን የተቸገሩ ዜጎችን የምንረዳበት መንገድ ለምን ተለያየ?

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለይ በትላልቅ ከተሞች ልመና በስፋት ይስተዋላል። እነዚህ እርዳታ ጠያቂዎች በተለያየ የዕድሜ፣ ፃታ፣ ዕምነት፣ አስተሳሰብ፣ ኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ናቸው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለጋሽ ነው። ለእርዳታ እጁን ይዘረጋል። ሃይማኖተኛ ሕዝብ ስለኾነ የሚሰጠው ምፅዋት ፈጣሪውን እንደሚያስደስትለት ያምናል። ነገር ግን ለተመጽዋቹ የሰጠሁት ገንዘብ ለተመጽዋቹ አወንታዊ ነው ወይስ አሉታዊ አስተዋጽኦ ያለው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply