“እኛ የምንፈልገው ሰላም ነው” የትግራይ አርሶአደሮች

https://gdb.voanews.com/01460000-0aff-0242-d0d2-08da6442fee7_tv_w800_h450.jpg

በዘንድሮ ክረምት በትግራይ ክልል ማዳበሪያና ምርጥ ዘር ባለመኖሩ፤ ምርታቸው በከፍተኛ ደረጃ ሊቀንስ እንደሚችል የሰጉ አርሶ አደሮች በአሁኑ ወቅት ሰላም እንዲመጣ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

በክልሉ ምስራቃዊ ዞን ፀአድ አምባ እና ስቡሃሳሴ በተባሉ አካባቢዎች አግኝተን ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮች፤ ጦርነት ቆሞና ሰላም ተፈጥሮ መደበኛ ኑሮአቸውን  ለመቀጠል እንደሚናፍቁ ተናግረዋል።

በአሁኑ ወቅት ትግራይ ክልል ዙሪያውን ተዘግቶ ነዋሪዎቿም ጽግር ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋል።

/ዘገባው የሮይተርስ ነው ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply