You are currently viewing “…እኩዮች ሆይ ይሄውና ስኬታችሁ…ይሄውና ደስታችሁ…!” ደራሲ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አሳዬ ደርቤ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ …  መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ/ም…

“…እኩዮች ሆይ ይሄውና ስኬታችሁ…ይሄውና ደስታችሁ…!” ደራሲ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አሳዬ ደርቤ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ/ም…

“…እኩዮች ሆይ ይሄውና ስኬታችሁ…ይሄውና ደስታችሁ…!” ደራሲ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አሳዬ ደርቤ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የልጆቿን አባት ገድላችሁ ከራሔል ኀዘን የከፋ ብርቱ ኀዘን ያመጣችሁባት እኩዮች ሆይ ይሄውና ስኬታችሁ…ይሄውና ደስታችሁ…! በእናንተ ዘንድ ፍቅር ማለት ሌሎችን መጥላት ነውና.. “ይህቺን የካሕን ሚስት የልጇቿን አባት ገድለን በጉንጯ ላይ እንባ ሳይሆን ደም እንዲንዠቀዠቅ ማድረግ ቻልን” የሚል ገድላችሁን ለእናቶቻችሁ አሳዩ። የንጹሐንን ሞት ሕይወታችሁ፣ የእናቶችን ኀዘን ሐሴታችሁ፣ የዜጎችን ስቃይ ሲሳያችሁ፣ የሌሎችን ቤት አልባነትና ድሕነት ስኬታችሁ ያደረጋችሁ የወቅቱ ገዢዎች ሆይ ይሄን ፎቶ ዳውንሎድ አድርጉና ከታሪክ መጽሐፋችሁ ጋር አሳትሙት። ፎቶው_በቅርቡ ኤርቱ ሞጆ ላይ በድንጋይ ተቀጥቅጠው የተገደሉት አባት የቄስ አባይ መለሰ ባለቤት ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply