“እወድሻለሁ ብሎ መንገር ሳይሆን ልክ እንደ ዓመት በዓል ያለ የደስታ ስሜት ነው መፍጠር የፈለኩት” – BBC News አማርኛ

“እወድሻለሁ ብሎ መንገር ሳይሆን ልክ እንደ ዓመት በዓል ያለ የደስታ ስሜት ነው መፍጠር የፈለኩት” – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/10D84/production/_117169986_1.jpg

በኖርዌይ ንጉሥና ንግሥት ፊት የሙዚቃ ስራውን አቅርቧል። በዚያው ኖርዌይ መኖሪያውን ያደረገው ጉቱ አበራ፣ ከሙዚቃ ባንድ ጋር በመሆን የኦሮምኛ ሙዚቃን የኦሮምኛ እና የምዕራብውያን ሙዚቃ በመቀላቀል መድረክ ላይ በማቅረብ ይታወቃል። ባለፈው ሳምንት የለቀቀው ሀዋነዋ (Hawanawa) የተሰኘው ነጠላ ዜማው ደግሞ የቋንቋው ተናጋሪ ባልሆኑ የሙዚቃ አድናቂዎች ጭምር ተወዶለታል። ቢቢሲ አማርኛ ጉቱን ስለሥራው አዋርቶታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply