እዉነተኛ አማሮች ወገናችሁን አለሁ በሉት::ይሄ መልዕክት ሙትቻ አማሮችን አይመለከትም:: ——— ሸንቁጥ አየለ ———- –እናንተ ስለ ወገናችሁ የምትቆረቆሩ ኩሩ አማሮች ብቻ…

እዉነተኛ አማሮች ወገናችሁን አለሁ በሉት::ይሄ መልዕክት ሙትቻ አማሮችን አይመለከትም:: ——— ሸንቁጥ አየለ ———- –እናንተ ስለ ወገናችሁ የምትቆረቆሩ ኩሩ አማሮች ብቻ…

እዉነተኛ አማሮች ወገናችሁን አለሁ በሉት::ይሄ መልዕክት ሙትቻ አማሮችን አይመለከትም:: ——— ሸንቁጥ አየለ ———- –እናንተ ስለ ወገናችሁ የምትቆረቆሩ ኩሩ አማሮች ብቻ የሚከተለዉን አጭር መልዕክት ጻፍኩላችሁ::ስለ ወገናችሁ የማት…ቆረቆሩ ሙትቻ አማሮች ግን ይሄ መልዕክት እንደማይመለከታችሁ እወቁት::ወገንህ እያለቀ የማትናደድ እንሰሳ ግን አማራ ነኝ የምትል ሁሉ ሙትቻ አማራ ነህ ብዬሃለሁ::የወገንህን ገዳዮች ሄደህ ግንባራቸዉን መምታት ባትችል ወገኖችህ አማሮች እህል እና ዉሃ እንዲያገኙ ልትረዳቸዉ ካልተንቀሳቀስክ አንተ ታላቁ ሙትቻ ነዉ:: –አለን የሚል የእርዳታ እንቅስቃሴ ተጀምሯል::አረመኔዎች የአማራን ዘር ለማጥፋት ህዝቡን በጦር ጨፍጭፈዉ የቻሉትን አጥፍተዋል::ሁለት መቶ ሽህ ህዝብ ከመተከል ብቻ አፈናቅለዉ ለረሃብ:ለብርድ:ለኮሮና እና ለብዙ በሽታዎች አጋልጠዉታል:: ሀገሪቱ በአረመኔ እጅ ስለገባች አማራ ወገኖቻችንን ለመጨረስ የተለያዩ ስልት እየተከተሉ ነዉ::ሌላዉ ቀርቶ ለተፈናቀሉ አማሮች የተላከዉ እርዳታ እንዲዘረፍ እና ለሌላ አረመኔአዊ ስራ እንዲዉል የተቀናበረ ሀገራዊ ወንጀል ተሰርቷል::ይሄም ታላቅ ጥቃት እና ዘላለማዊ ቂምን በአማራ ህዝብ ልብ ዉስጥ ሊቋጥር ይገባዋል::እንኳን አሁን የተወለደ አማራ ያልተወለድ አማራ ይሄን ቂም ሊያዉቀዉ ይገባዋል::አማራን የነኩ ሁሉ ተመጣጣኝ ቅጣት በትዉልድ ሂደት ዉስጥ ሊያገኙ ይገባቸዋል:: -ይሄን በደል ግን ሙትቻ አማሮች ሊገባቸዉ ስለማይችል ለሙትቻ አማሮች ወገናችሁ አማራን እርዱ ብሎ መልእክት ማስተላለፍ በራሱ ነዉር ነዉ::ከነዉርነትም በላይ ለሙትቻ አማሮች ወገንህን አማራን እርዳ ብሎ መልእክት ማስተላለፍ ለአማራ ጨፍጫፊ አረመኔዎች አማራን እርዱ ብሎ ጥሪ እንደ ማቅረብ ነዉ::የሙትቻ አማሮች ልብ ልክ እንደ አረመኔ አማራ ጨፍጫፊዎች ልብ ጥቁር ነዉና:: ስለሆነም ለወገናችሁ የምትቆረቆሩ እዉነተኛ አማሮች ብቻ ስለ አማራ ወገናችሁ የሚከተለዉን ነገር በማድረግ ለረሃብ እና ለበሽታ በአረመኔዎች ተፈናቅሎ ለተበተነዉ ወገናችሁ ድረሱ:: 1.አለን የሚለዉን የድጋፍ እንቅስቃሴ ሌሎች እንዲሰሙት ሊንኮችን በማጋራት ተግታችሁ ስሩ 2.አለን የሚለዉን የድጋፍ እንቅስቃሴ በግለሰብ ደረጃ ሌሎች ሰዎችን እየለመናችሁ እና እያስተባበራችሁ ገንዘብ :ልብስ:የበግ ቆዳ:የፍዬል ቆዳ እና ሌሎች ሊሰጡ ወይም ተሽጠዉ ወደ ገንዘብ ሊለወጡ የሚችሉ ነገሮችን በማሰባሰብ ኮሚቴ እያወቀራችሁ ስራ ስሩ::ከዚያም በተከፈተዉ አካዉንት ገንዘብ በማስገባት ወይም ለሚመለከተዉ ኮሚቴ በማድረስ ተንቀሳቀሱ::አትተኙ::በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በአረመኔዎች ታዉጆበታል እና:: 3.የቅስቀሳ ሀይል በመሆን አለን የሚለዉን የእርዳታ እንቅስቃሴ በመደገፍ ወገባችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ቁሙ አለን ከሚልዉ እንቅስቃሴ በተጨማሪ በሌላ አቅጣጫ የተጀመሩ የድጋፍ እንቅስቃሴዎችንም በመደገፍ የቻላችሁትን ሁሉ አድርጉ:: ወገናችሁን ስለመርዳት:ስለ ወገናችሁ ለመጮህ ስለ ወገናችሁ ለመጋደል አንዳች ይሉኝታ ወደ ኋላ ሊይዛችሁ ከሞከረ ይሉኝታችሁን አንቃችሁግደሉት:: https://www.facebook.com/melkam.molla/videos/4185782748116938

Source: Link to the Post

Leave a Reply