እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል፡፡

Prof. Yeshigeta (arrested) ይልቃል ከፋለ – የአማራ ጠላት     እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል ፡፡ የክልሉ ፕረዝደንት የፀጥታ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህም በወያኔ ዘመን የአማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙበት ክህደት አልበቃቸው ብሎ ዘንድሮም አንቱታን ያተረፉ ሐኪምና የአገር መከታ ፋኖዎችን በማሳፈን ተረኛውን ኦህዴድ በታማኝነት ለማገልገል ቆርጠው መነሳታቸውን እያሳዩ ነው። ፋኖን ማሳደድ የአማራን ህዝብ እጁን እና እግሩን …

Source: Link to the Post

Leave a Reply