እውቁ የፎቶግራፍ ጋዜጠኛ መሃመድ አሚን

በዓለማችን አንደ ትልቅ ክስተት የሚቆጠሩ ኩነቶች በምስል ሳይቀረፅ ቀርተው ስለ ሁኔታው ሳናውቅ ሳንገነዘብ እንቀራለን፡፡ለምሳሌ ያክል በዓለም ላይ ያሉ የዱር እንሰሳቶችን ባህሪ ለማወቅ ናሽናል ጂኦግራፊ ባይኖር ኖሮ ስንቶቻችን ግንዛቤ  ይኖረን ነበር?ብለን ስንጠይቅ ጥቅሙ የጎላ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡

ታዲያ ይህንን ቀርፃ ለተመልካች ለማድረስ በተለይም የፎቶ ግራፍ ባለሙያዎች ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ፡፡በዓለም የተከናወኑ ትልልቅ ክስተቶችን በካሜታው ቀረፃ በማስቀመጥ ከሚጠቀሱት የፎቶ ግራፍ ባለሙያዎች ተርታ የሚቀመጠው መሐመድ አሚን የዕለቱ የምናብ እንግዳ  ሆኖ ተመርጧል አብርሃም ታደሰ እንዲህ ያስተናግደዋል፡፡

አዘጋጅ፡አብርሃም ታደሰ

ቀን 27/04/2013

ምናብ እንግዳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply