“እውነትን ይዞ የታገለ ሁልጊዜ አሸናፊ ነው” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

ሁመራ: ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዝክረ ጥቅምት 24 በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ እየታሰበ ነው፡፡ በዝክረ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪና የሰላምና ፀጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እውነትን ይዞ የታገለ ሁልጊዜም አሸናፊ ነው ብለዋል፡፡ እውነትን ይዞ የታገለ አሸናፊ እንደሚኾንም እኛ የወልቃይት ጠገዴ ነዋሪዎች ምስክር ነን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply