እውነት መስመሯን ይዛ ጉዞ ጀምራለች ! ባልደራስ እንደ ወትሮ ፤ በዛሬው ዕለት የእነ እስክንድር ነጋ ችሎት እጅግ በጨዋነት የታደማችሁ እና አጋርነታችሁን በሚገባ ከኅሊና እስረኞች ጎ…

እውነት መስመሯን ይዛ ጉዞ ጀምራለች ! ባልደራስ እንደ ወትሮ ፤ በዛሬው ዕለት የእነ እስክንድር ነጋ ችሎት እጅግ በጨዋነት የታደማችሁ እና አጋርነታችሁን በሚገባ ከኅሊና እስረኞች ጎን መሆናችሁን ስላሳያችሁን በእጅጉ እናመሰግናለን ። ችሎቱ ነገም ጥቅምት 11 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ይቀጥላል ። ይህም በመሆኑ ነገም እንደዛሬው አጋርነታችሁን እንዲቀጥል ጥሪ እናቀርባለን ። የመገናኛ ብዙሃን የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጸረ ሽብር እና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ላይ በመገኘት ክርክሩን እንድትዘግቡ ጥሪ እናቀርባለን ሲል ባልደራስ ጥሪ አቅርቧል

Source: Link to the Post

Leave a Reply