
#እውነት ታስራለች! ሐቀኛው የታሪክ ተመራማሪ እና ጋዜጠኛ ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ በሽምግልና ዕድሜያቸው ወደ ወህኒ ወርደው እስካሁን ያለምንም ፍትህ እየተሰቃዩ ይገኛሉ። ጋሽ ታዲዮስን ስርዓቱ የመቀጣጫ ለማድረግ ቢያሰቃቸውም፤ እሳቸው ግን ከያዙት ሐቅ አንድ ኢንች ዝንፍ አላሉም። ፍትህ ለጋሽ ታዲዮስ ታንቱ #Free Tadios Tantu “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post