እውን ኢትዬጵያ ደሃ ናት?

ብዙ ሰዎች ስለ ድህነት የተለያዩ ማብራሪያዎችን ሲሰጡ ቢደመጥም አለም አቀፍ የሆነው የሚያግባባው የአለም ባንክ ያወጣው ስሌት ነው፡፡

ይህም በቀን ከ 1. 90 ዶላር በታች ወይም ደግሞ ከ80 ብር የእለት ገቢ ያነሰ የሚያገኝ ግለሰብ እጅግ በጣም ድህነት ውስጥ ያለ ነው ሲል ያስቀምጠዋል፡፡ወደ ሀገራችን ኢትዬጵያ ስንመጣም ኢትዬጵያ አብዛኛው ህዝቧ የእለት ጉርሱን ለማግኘት የሚራሯጥባት ሀገር ናት፡፡

የዛሬው አጀንዳችን ኢትዬጵያ እንዳታድግ አስረው ከያዟት ማነቆዎች እንዴት ትውጣ የሚለው ላይ አተኩሯል ሰላም በቀለ አዘጋጅታዋለች ሸምሲያ አወል አቅርባዋለች፡፡

*************************************************************************************

ዘጋቢ፡ ሰላም በቀለ

ቀን፡ 20/04/2013

Source: Link to the Post

Leave a Reply