እውን የፈረንጆቹ 2020 'የተረገመ' ዓመት ነበር? – BBC News አማርኛ

እውን የፈረንጆቹ 2020 'የተረገመ' ዓመት ነበር? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/CB9C/production/_116142125_1e948334-cbfb-44a1-b2c1-b7aca052a3ed.jpg

በአጠቃላይ 2020 በርካታ መከራ ያሳየን ዓመት ሆኖ ሊያልፍ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። ቢሆንም ግን የሰው ልጅ ከዚህ የበለጡ ብዙ መከራና ቸነፈር አልፎ እዚህ ደርሷል። ዓመቱ የበርካታ ሰዎችን ኑሮ ቢያመሰቃቅልም መልካም የሚባሉ ክስተቶችንም አስተናግዷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply