እየተስተዋለ ያለውን በትጥቅ የታገዘ የሰዎች እገታ ከምንጩ ለማድረቅ ሕዝቡ ተባባሪ መኾን እንዳለበት ተጠቆመ።

ጎንደር: ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አስተዳደር እየተበራከተ የመጣውን በመሳሪያ የታገዘ የእገታ ወንጀል ለመከላከል ከምሽቱ 12: 00 ሰዓት ጀምሮ በባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ላይ የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎ በከተማዋ እየተበራከተ በመጣው የእገታ ወንጀል ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። የመምሪያው ኀላፊው በጎንደር ከተማ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሰው እገታ ወንጀል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply