እየተከናወኑ ያሉ ዘር ተኮር ጥቃቶች መቆም አለባቸዉ።  በአማራ ማህበረሰብ ላይ የሚከናወነዉ የዘር ማጥፋት እና ማጽዳት ወንጀል መቆም ይኖርበታል።  በልዩ ልዩ ነገዶች ላይ ማለትም በጌዲዮዉ፡…

እየተከናወኑ ያሉ ዘር ተኮር ጥቃቶች መቆም አለባቸዉ። በአማራ ማህበረሰብ ላይ የሚከናወነዉ የዘር ማጥፋት እና ማጽዳት ወንጀል መቆም ይኖርበታል። በልዩ ልዩ ነገዶች ላይ ማለትም በጌዲዮዉ፡…

እየተከናወኑ ያሉ ዘር ተኮር ጥቃቶች መቆም አለባቸዉ። በአማራ ማህበረሰብ ላይ የሚከናወነዉ የዘር ማጥፋት እና ማጽዳት ወንጀል መቆም ይኖርበታል። በልዩ ልዩ ነገዶች ላይ ማለትም በጌዲዮዉ፡ በጉራጌዉ ፡ በወላይታዉ ብሎም በማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ነገድ ላይ የሚከናወነዉ የዘር ማጥፋት ወንጀል መቆም ይኖርበታል። በተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የሚደረገዉ የዘር ማጥፋት መቆም ይኖርበታል። በአማራ ሙስሊሞች ላይ በዘራቸዉ የተነሳ የሚከናወነዉ የዘር ማጥፋት መቆም ይኖርበታል። ለዚህ ሁሉ የዘር ማጥፋት ምንጭ የሆነዉ ህሳቤ ግን አማራን ማጥፋት የሚለዉ የህዉሃት፡ ኦነግ/ኦህዴድ የማኒፌስቶ፡ ህገመንግስታዊ እና የፖለቲካ መር እንቅስቃሴ ሊገታ እና ሊቀለበስ ይገባዋል። በአማራ ላይ ለሰላሳ አመታት የተከናወነዉን የዘር ፍጅት ለማዉገዝ በተለይም አሁን እየተጠናከረ የመጣዉን ይሄን ወንጀል ለመቃወም በሚደረገዉ ሰልፍ ላይ ይገኙ። ይሄን ወንጀል ለማዉገዝ ሰዉ መሆን በቂ ነዉ። ይሄን ወንጀል ለማዉገዝ ኢትዮጵያዊ መሆን ከበቂ በላይ ነዉ። ይሄን ወንጀል ለማዉገዝ አማራ የሆነ ሰዉ ግዴታው ነዉ። ይሄን ወንጀል ለማዉገዝ በእግዚአብሄር የሚያምንም ማንም ሰዉ ሀላፊነቱ ነዉ። በሰልፉ ላይ ይገኙ። በሰልፉ ላይ ሲገኙ ግን ብቻዎትን እንዳይሆን።ቢያንስ ሶስት ጓደኞችዎትን እና የቅርብ ሰዎችዎትን ይዘዉ ይገኙ።እየተከናወኑ ያሉ ዘር ተኮር ጥቃቶች መቆም አለባቸዉ። በአማራ ማህበረሰብ ላይ የሚከናወነዉ የዘር ማጥፋት እና ማጽዳት ወንጀል መቆም ይኖርበታል። በልዩ ልዩ ነገዶች ላይ ማለትም በጌዲዮዉ፡ በጉራጌዉ ፡ በወላይታዉ ብሎም በማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ነገድ ላይ …የሚከናወነዉ የዘር ማጥፋት ወንጀል መቆም ይኖርበታል። በተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የሚደረገዉ የዘር ማጥፋት መቆም ይኖርበታል። በአማራ ሙስሊሞች ላይ በዘራቸዉ የተነሳ የሚከናወነዉ የዘር ማጥፋት መቆም ይኖርበታል። ለዚህ ሁሉ የዘር ማጥፋት ምንጭ የሆነዉ ህሳቤ ግን አማራን ማጥፋት የሚለዉ የህዉሃት፡ ኦነግ/ኦህዴድ የማኒፌስቶ፡ ህገመንግስታዊ እና የፖለቲካ መር እንቅስቃሴ ሊገታ እና ሊቀለበስ ይገባዋል። በአማራ ላይ ለሰላሳ አመታት የተከናወነዉን የዘር ፍጅት ለማዉገዝ በተለይም አሁን እየተጠናከረ የመጣዉን ይሄን ወንጀል ለመቃወም በሚደረገዉ ሰልፍ ላይ ይገኙ። ይሄን ወንጀል ለማዉገዝ ሰዉ መሆን በቂ ነዉ። ይሄን ወንጀል ለማዉገዝ ኢትዮጵያዊ መሆን ከበቂ በላይ ነዉ። ይሄን ወንጀል ለማዉገዝ አማራ የሆነ ሰዉ ግዴታው ነዉ። ይሄን ወንጀል ለማዉገዝ በእግዚአብሄር የሚያምንም ማንም ሰዉ ሀላፊነቱ ነዉ። በሰልፉ ላይ ይገኙ። በሰልፉ ላይ ሲገኙ ግን ብቻዎትን እንዳይሆን።ቢያንስ ሶስት ጓደኞችዎትን እና የቅርብ ሰዎችዎትን ይዘዉ ይገኙ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply