“እየጣልናቸው የመጣናቸውን እድሎች ለመሠብሠብ እና ለመጠቀም ተከታታይ ውይይቶች ያስፈልጋሉ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ መሪዎች በክልሉ ወቅታዊ እና መደበኛ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በቀውስ ውስጥም ኾነን መደበኛ ሥራዎችን ለማስቀጠል የሄድንበት ርቀት አበረታች ነበር ብለዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በመልእክታቸው የክልሉን ሕዝብ የሥነ ልቦና ልዕልና በተላበሰ መንገድ አመራሩ በአንድ እጃችን ከግጭት ለመውጣት በሌላ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply