እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የ21ሺ ብር ባለ ዕዳ ነው ተባለ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 25፣ 2013ዓ.ም) ኢትዮጵያ በጥቅሉ ከሁለት ትሪሊየን ብር በላይ እዳ አለባት፡፡ በኢህአዴግ አገዛዝ የኢትዮጵያ…

እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የ21ሺ ብር ባለ ዕዳ ነው ተባለ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 25፣ 2013ዓ.ም) ኢትዮጵያ በጥቅሉ ከሁለት ትሪሊየን ብር በላይ እዳ አለባት፡፡ በኢህአዴግ አገዛዝ የኢትዮጵያ እዳ 1.4 ትሪሊየን የነበረ ሲሆን፣ በብልጽግና በሁለት ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ዕዳ 700 ቢሊየን ብር ዕድገት አሳይቷል፡፡ በግለሰብ ደረጃም 14ሺ እዳ የነበረው ፣በአሁኑ ወቅት እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ያለበት እዳ 21ሺ እንደደረሰ ሪፓርተር ጋዜጣ ይዞት የወጣ ትንታኔ ያሳያል፡፡ በኢትዮጵያ ያለው ሙስና ፣ደካማ ተቋም፣ የተጠያቂነት መጥፋት ለብድር እዳው መናር አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply