እያጋጠሙ ያሉ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች የሚፈቱት በጦርነት ሳይኾን በውይይት ሊኾን እንደሚገባ የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ቃልን በማክበር በዘላቂነት እግር መትከል” በሚል መሪ መልእክት ከከተማው ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸውን የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለይቶ ለመፍታት ያለመ ውይይት ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ተካሂዷል፡፡ አሁን እያጋጠሙ ያሉ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች የሚፈቱት በጦርነት ሳይኾን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply