You are currently viewing #እጅግ አሳዛኝ  መምህር ልማቱ አማረ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ መምህር ነበር፤ ደብረ ማርቆስ ላይ በአደባባይ ከተረሸኑት ወገኖቻችን ውስጥ አንዱ ነው። ዛሬ በአደባባይ የረሸኑትን ሰዎች ትናን…

#እጅግ አሳዛኝ መምህር ልማቱ አማረ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ መምህር ነበር፤ ደብረ ማርቆስ ላይ በአደባባይ ከተረሸኑት ወገኖቻችን ውስጥ አንዱ ነው። ዛሬ በአደባባይ የረሸኑትን ሰዎች ትናን…

#እጅግ አሳዛኝ መምህር ልማቱ አማረ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ መምህር ነበር፤ ደብረ ማርቆስ ላይ በአደባባይ ከተረሸኑት ወገኖቻችን ውስጥ አንዱ ነው። ዛሬ በአደባባይ የረሸኑትን ሰዎች ትናንት የሀገሬ መከላከያ ብሎ የሚኮራባቸው ነበሩ። ካስተማራቸው ተማሪዎች አንዱ መከላከያ አባል ሆኖ በማየቱ የተሰማውን ደስታ የገለፀበት የፌስቡክ ልጥፉን ተመልከቱ። ደብረ ማርቆስ ሸሽተው በየቤቱ የተደበቁ ወታደሮች ፋኖ ከከተማ ሲወጣ መጀመሪያ የተጠለሉባቸውን ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ረሽነዋል። እንዲህ ያለ ክህደት ነው የተፈፀመው። ምስጋናው ዘ-ግዮንአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng… //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply