
በዚህ ዓመት የወጡ አዳዲስ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ፕሪሚየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከዓለም አቀፍ ጨዋታ አስተላላፊዎች ከፍተኛ ገቢ ያገኛል። ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ ከእንግሊዝ ገበያ ከሚገኘው የበለጠ ገቢ ይሆናል። በሚቀጥለው የውድድር ዓመት እስከ 2025 ባለው ጊዜ ከእስያ ገበያ 1.4 ቢሊዮን ዶላር ይሸፍናል ተብሎ ይጠበቃል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post