“እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የምስጢሩ እና ክብሩ ሳጥን አድርጓታል” ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓመታዊው የግሸን ደብረ ከርቤ የንግሥ በዓል በተራራዋ እመቤት አምባ ላይ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በአራቱም አቅጣጫ የተሰባሰቡት ክርስቲያኖች ክርስትናቸውን በክርስቶስ ግማደ መስቀል ሥር ቆመው አድምቀውታል፡፡ በግሸን አምባ ለተሰባሰቡት ክርስቲያኖች ወንጌልን የሰበኩት የበጎቹ እረኛ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶሱ አባል ብፁእ አቡነ ኤርሚያስ ናቸው፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply