የአውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ኢዮብ እሱባለው (ሜልበርን – ቪክቶሪያ)፣ ሻሎም ተስፋዬ (አደላይድ – ምዕራብ አውስትራሊያ)፣ ሚካኤል ፈለቀ (ፐርዝ – ምዕራብ አውስትራሊያ) እና ሄለን ሚካኤል (ሜልበርን – ቪክቶሪያ) ሰሞኑን የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ያመላከቱትን ‘የአስተዳደራቸውን’ አቋም ተፃርረው አተያዮቻቸውን ገልጠዋል።
Source: Link to the Post