
እግዱ ከነገ ጀምሮ ይነሳል!
በአዲስ አበባ በባጃጅ አገልግሎት ላይ የተጣለው እግድ ከነገ ጀምሮ እንደሚነሳ የትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል።
ቢሮው ዛሬ እየሰጠ በሚገኘው መግለጫ የባጃጅ አገልግሎት ላይ የተጣለው እግድ ከነገ ቅዳሜ መጋቢት 9/2015 ጀምሮ እንደሚነሳ አስታውቋል።
በሔኖክ ወ/ገብርኤል
መጋቢት 08 ቀን 2015 ዓ.ም
Source: Link to the Post