ኦሮሚያ ክልል ትጥቅ ከሚፈቱት ሰባት ክልሎች ዝርዝር ውስጥ አለመሆኑ ታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ መጋቢት 23/2015…

ኦሮሚያ ክልል ትጥቅ ከሚፈቱት ሰባት ክልሎች ዝርዝር ውስጥ አለመሆኑ ታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ መጋቢት 23/2015 በባህር ዳር በተካሄደው ስብሰባ ትጥቅ ማስፈታቱን በዝርዝር የገለፁት አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በዋናነት ከኦሮሚያ ክልል ውጭ ያሉትን ሰባት ክልሎች ብቻ እንደሚመለከት ገልፀዋል። ትጥቅ የሚፈቱት በማለት የዘረዘሯቸው ሰባት ክልሎችም:_ 1) አማራ፣ 2) ትግራይ፣ 3) አፋር፣ 4) ቤንሻንጉል፣ 5) ሶማሌ፣ 6) ጋምቤላ እና 7) ደቡብ ክልል ናቸው። የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር

Source: Link to the Post

Leave a Reply