ኦሮሚያ ዉስጥ የሚካሄደዉ ጀኖሳይድ ሊቆም አይችልም!

ኦሮሚያ ዉስጥ የሚካሄደዉ ጀኖሳይድ ሊቆም አይችልም ምክንያቱም፤   1. በተለይም ጨለማን ተገን አድርጎ የኦሮሚያ መንግስት የሚያካሂደዉ ጭፍጨፋ በመሆኑ መቼዉንም አይቆምም፡፡ 2. የኦሮሞ ኢሊቶች፤ አክቲቪስቶች እና ፖለቲከኞች እስከዛሬዋ ድረስ ህዝባቸዉን ሞቢላይዝ እያደረጉት ያሉት በየአካባቢዉ አማራዉን ጠላት አድርገዉ እንዲያዩት በመሆኑ ጭፍጨፋዉ አይቆምም፡፡ 3. አይደንቲቲ ሁሌም ቢሆን የሚሰጥህ እና ዲፋይን የሚያደርግልህ የሚገድልህ ጠላትህ ነዉ፡፡ አማራ አይደለሁም ብትለዉም ገዳይህ ዲፋይ አድርጎሃል፡፡ ከአካባቢዉ ባህል ጋር አሲሚሌት ማድረግም ሆነ ወይም በፖለቲካዉ ፓሲቭ መሆን ለጀርመን ጀዉሾች፤ ለሩዋንዳ ቱትሲዎች፤ ለአዘር ባጃኖች አልሰራም፡፡ በ50 …

Source: Link to the Post

Leave a Reply