ኦሮምያ ክልል ትውልደ ኢትዮጵያ ግዩራኑን ለማስተናገድ ተዘጋጅቷል

የኦሮምያ ቱሪዝም ኮሚሽንና የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ከመላው ዓለም እየገቡ ያሉ ትውልደ ኢትዮጵያን ለማስተናገድ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ክልሉን ለመጎብኘት ለሚፈልጉት በአራት ከተሞች ዝግጅቶችን ማቀዱን የቱሪዝም ኮሚሽኑ ያሳወቀ ሲሆን፤ የኢንቨስትመንት ቢሮው ደግሞ አጋጣሚው በመዋዕለ ነዋይ ፍሰትና ልማት ውስጥ ኦሮምያ ውስጥ ያለውን የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ተሳትፎ ያሳድጋል ብሎ እንደሚያምን አመልክቷል። 

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply