ኦሮምያ ዉስጥ 1 አማራ ከተገደለ ስልጣኔን እለቃለሁ – አብይ አህመድ (ዶ/ር)

  ምስራቅ ወለጋ ዉስጥ ከ200 በላይ ሰዎች ተገደሉ፣ 40 ሺሕ ያሕል ተፈናቀሉ:: በኦሮሚያ መስተዳድር ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ኪራሙ ወረዳ ዉስጥ «የኦነግ-ሸኔ ሸማቂዎች» ናቸዉ የተባሉ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ200 በላይ ሰዎች መግደላቸዉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች አስታወቁ።ከ40 ሺሕ በላይ ነዋሪም ተፈናቅሏል።በስልክ ያነጋገርናቸዉ የዓይን ምስክሮች እንዳሉት ታጣቂዎቹ ካለፈዉ ሳምንት ሮብ ጀምሮ በወረዳዉ የሚገኙ 6 ቀበሌዎችን ወርረዉ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ነዋሪዎችን ልጅ ካዋቂ፣ ሴት ከወንድ ሳይለዩ በጥይትና በገጀራ ገድለዋቸዋል።ከጥቃቱ ያመለጡ አንድ ዓይን ምስክር እንዳሉት አማርኛ ተናጋሪ የሆኑ የአካባቢዉ ነዋሪዎች ከየቤታቸዉ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply