በግሪክ በጫጉላ ሽርሽር ላይ የነበሩ ኦስትራውያን ጥንዶች ያረፉበት ቤት ጎርፍ ይዞት ከሄደ በኋላ መሞታቸው ተረጋገጠ።
አዲሶቹ ሙሽሮች ከፔልዮን ተራራ አቅራብያ በሚገኝ ሪዞርት ኦፍ ፖሪስቲካ፣ በተባለ ስፍራ አርፈው የነበረ ሲሆን እኤአ መስከረም 6 የጣለው ከባድ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ የሚኖሩበትን ቤት ጠራርጎ ወስዶታል።

Source: Link to the Post