ኦብነግ የከፍተኛ አመራሮቹ እስር በድርድር ሊፈታ እንደሚችል ገለፀ – BBC News አማርኛ

ኦብነግ የከፍተኛ አመራሮቹ እስር በድርድር ሊፈታ እንደሚችል ገለፀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/44A6/production/_102947571_cbd30315-ee7e-4c01-b172-1209aaf80f48.jpg

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) ሶስት ከፍተኛ አመራሮቹ መታሰራቸውን የፓርቲው ቃለ አቀባይ አብዱልከድር ሀሰን ኢርሞጌ አዳኒ ለቢቢሲ ተናግረዋል።በሶማሌ ክልል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉትም የቆራሄ ዞን ሊቀመንበር መሃመድ ጂግሬ ገመዲድ፣ ምክትላቸው ተማም መሃመድ ማህሙድና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉና ለረዥም አመታት በፓርቲው በስራ አስፈፃሚነት የሰሩት መሃመድ ኢብራሂም ሙርሳል ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply