“ኦቪድ ገላን ጎራ” የተባለ አዲስ የከተማ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 60 ሺህ ቤቶች ይገነቡበታል የተባለው አዲሱ ከተማ ፕሮጀክት የሚገነባው በደቡባዊው የአዲስ አበባ ክፍል አቃቂ ቃሊቲ ወይም ቦሌ ቡልቡላ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ አለፍ ብሎ ነው። በግል እና መንግሥት አጋርነት በ70/30 መርህ የነዋሪዎችን የቤት ችግር ለመቅረፍ ከተማ አሥተዳደሩ በያዘው አቅጣጫ መሠረት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከኦቪድ ግሩፕ ጋር በመኾን በኦቪድ ሪል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply