“ኦነግ ሸኔ” በሆሮ ጉድሩ ዞን በጸጥታ ኃይሎች ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ሆሮ ጉድሩ ዞን በሽብርተንነት የተፈረጀው ኦነግ ሸኔ በጸጥታ ኃይሎች ላይ በከፈተው ተኩስ ጉዳት ማድረሱን የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። አዲስ ማለዳ የ“ኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎች በንጹኃን ሰዎች ላይ የግድያ፣ አፈና እና ማፈናቀል ጥቃት እያደረሱ ነው መባሉን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply